አሜሪካ፣ ጣሊያን እና አውስትራሊያ የቻይናውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያ ካገዱ ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ ደቡብ ኮሪያ በአጭር ጊዜ ተቀባይነት ያገኘው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያ ...
እስራኤልና ሄዝቦላህ በአሜሪካ አደራዳሪነት በህዳር ወር በደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት እስራኤል ወታደሮቿን እስከ ጥር ወር መጨረሻ ከሊባኖስ ማስወጣት ይኖርባት ነበር። ሄዝቦላህም ተዋጊዎቹን ...
ፓርቲዎቹ የአፍሪካ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልእክተኛ እና የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦባሳንጆ የፕሪቶሪያ ስምምነትን በሚገመግመው ስብሰባ ላይ "የትግራይ መሬቶችን" አስመልክቶ ያደረጉትን ...
የአለማችን ውድ ማዕድናትን ዋጋ የሚያስንቀው የምድራችን እጅግ ውዱ ንጥረ ነገር በግራም 62 ትሪሊየን ዶላር ዋጋ ተቆርጦለታል፡፡ ከቅንጣቶች ስብስብ እንደሚገነበ የተነገረለት ንጥረ ነገር ለአቶሚክ ...
95 በመቶ የሚሆነው የአለማችን የኢንተርኔት ዝውውር የሚከናወነው በውቅያኖስ ውስጥ በተዘረጉ ገመዶች አማካኝነት ነው "ፕሮጀክት ዋተርወርዝ" የሚል ስያሜ የተሰጠው 50 ሺህ ኪሎሜትር የሚረዝም ገመድ ...
በሪያዱ ምክክር የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና የመሩት ልኡክ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭና ከቭላድሚር ፑቲን አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ ጋር ይወያያል። ...
74 መንገደኞችና አራት የበረራ ቡድን አባላትን አሳፍሮ ከአሜሪካ ሚኒያፖሊስ ወደ ካናዳዋ ቶሮንቶ ሲበር የነበረው የዴልታ አየርመንገድ አውሮፕላን በቶሮንቶ ፒርሰን ኤርፖርት ሲያርፍ ነው የተገለበጠው። ...
በቅርቡ በአሜሪካ፣ ኳታር እና ግብጽ አደራዳሪነት ጊዜያዊ ተኩስ አቁም በማድረግ በተለያዩ ዙሮች ታጋቾች እና እስረኞችን እየተለዋወጡ የሚገኙት ሀማስ እና እስራኤል ዳግም ግጭት ውስጥ እንዳይገቡ ያሰጋል፡፡ ጦርነቱ በዛሬው ዕለት 500ኛ ቀኑን ባስቆጠረበት ወቅት ከእስራኤል መንግስት፣ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና ...
በመንገደኞቹ መካከል የነበረው ድብድብ ከባድ እና መድማት ጭምር የነበረው መሆኑን ተከትሎ የአውሮፕላኑ አብራሪ በረራውን ለማቋረጥ እና ለማረፍ ተገዷል ተብሏል፡፡ ኢርዙሩም ኤርፖርት ለማረፍ የተገደደው ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ በእስራኤል ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ባደረጉት ንግግር “ሃማስ እንደ መንግስትም ይሁን ወታደራዊ ኃይል መቀጠል አይችልም” ብለዋል። ማርኮ ሩቢዮ ከእስራኤል ጠቅላይ ...
በላቲን አሜሪካዋ ብራዚል ከ400 በላይ ብርቅዬ ጎሳዎች እንዳሉ ይታመናል፡፡ በሀገሪቱ በአጠቃላይ 216 ሚሊዮን ህዝብ ብዛት አላት፡፡ ከጠቅላላ ህዝቧ ውስጥ 30 ሚሊዮን ያህሉ ህይወቱን በጫካ ያደረገ ነው የጠባለ ሲሆን ከሰሞኑ አንዱ ጎሳነዋሪ የሆነ ታዳጊ ሳይታሰብ ራሱን ከተማ ጫፍ ላይ አግኝቶታል፡፡ ...